"በዓድዋ ድል ለሰው ልጅ ሉላዊ ዕሴቶች ያለንን ዋጋ አሳይተንበታል" ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለድሉ በዓል ባስተላለፉት መልዕክት ተናገሩ

ሰብስክራይብ
"በዓድዋ ድል ለሰው ልጅ ሉላዊ ዕሴቶች ያለንን ዋጋ አሳይተንበታል" ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለድሉ በዓል ባስተላለፉት መልዕክት ተናገሩ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የ129ኛው የዓድዋ ድል በዓልን አስመልክቶ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት፤ የዓድዋ ጦርነት ለሰላምና ለጦርነት በሚዋጉ ኃይሎች መካከል የተደረገ ጦርነት ነው ብለዋል። ኢትዮጵያ በዓድዋ አሸናፊ የሆነችበት ምሥጢር ለሰላም እንጂ ለጦርነት አለመዋጋቷ እንደሆነም ጠቅሰዋል። "የዓድዋ ዘማቾች ልጆች ነን። ለሰላም ቅድሚያ እንሰጣለን። ዛሬም ጠላቶቻችን ከተሳሳተ ስሌት እንዳልወጡ እናውቃለን። በሰላማዊ  መንገድ የሚመጡትን መቀበል ከዓድዋ ዘማቾች ተምረናል። በሰላም የማይመጡትንም መቅጣት ከዓድዋ ዘማቾች አይተናል።" መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦   APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0