የአፍሪካ እና የዓለም መሪዎች በቅርቡ ባረፉት የናሚቢያ "መስራች አባት" ሳም ኑጆማ የአስከሬን ሽኝት ሥነ-ሥርዓት ላይ ተሰባስበዋል ቅኝ አገዛዝን እና የደቡብ አፍሪካ አናሳ የነጭ መንግሥት ወታደራዊ ወረራን የታገሉት፤ ሳም ኑጆማ በ95 ዓመታቸው የካቲት 1 ቀን ማረፋቸው ይታወሳል። በኑጆማ የአስከሬን ሽኝት ከተገኙት ውስጥ በጥቂቱ፦ የደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ እና የቀድሞው መሪ ታቦ ምቤኪ የቀድሞ የታንዛኒያ ፕሬዝዳንት ጃካያ ኪክዌቴ የናይጄሪያ ምክትል ፕሬዝዳንት ካሺም ሼቲማ የዚምባብዌ ፕሬዝዳንት ኤመርሰን ምናንጋግዋ የደቡብ አፍሪካው ኤኤንሲ ፓርቲ ዋና ፀሀፊ ፊኪሌ ምባሉላ የኩባ ብሔራዊ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ኢስቴባን ላዞ ሄርናንዴዝ የአንጎላ ፕሬዝዳንት ጆአዎ ሎሬንሶ የናሚቢያ ተሰናባች ፕሬዝዳንት ናንጎሎ ምቡምባ እና ተመራጯ ፕሬዝዳንት ኔቱምቦ ናንዲ-ንዳትዋህ የቀድሞው የኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ጆሴፍ ካቢላ የቦትስዋና የቀድሞው ፕሬዝዳንት ሞግዌትሲ ማሲሲበእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የአፍሪካ እና የዓለም መሪዎች በቅርቡ ባረፉት የናሚቢያ "መስራች አባት" ሳም ኑጆማ የአስከሬን ሽኝት ሥነ-ሥርዓት ላይ ተሰባስበዋል
የአፍሪካ እና የዓለም መሪዎች በቅርቡ ባረፉት የናሚቢያ "መስራች አባት" ሳም ኑጆማ የአስከሬን ሽኝት ሥነ-ሥርዓት ላይ ተሰባስበዋል
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካ እና የዓለም መሪዎች በቅርቡ ባረፉት የናሚቢያ "መስራች አባት" ሳም ኑጆማ የአስከሬን ሽኝት ሥነ-ሥርዓት ላይ ተሰባስበዋል ቅኝ አገዛዝን እና የደቡብ አፍሪካ አናሳ የነጭ መንግሥት ወታደራዊ ወረራን የታገሉት፤ ሳም ኑጆማ በ95 ዓመታቸው የካቲት... 01.03.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-03-01T18:39+0300
2025-03-01T18:39+0300
2025-03-01T19:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የአፍሪካ እና የዓለም መሪዎች በቅርቡ ባረፉት የናሚቢያ "መስራች አባት" ሳም ኑጆማ የአስከሬን ሽኝት ሥነ-ሥርዓት ላይ ተሰባስበዋል
18:39 01.03.2025 (የተሻሻለ: 19:14 01.03.2025)
ሰብስክራይብ