የኢትዮ-ሶማሊያ ግንኙነት "እንደገና ተነቃቅቷል" ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነቢያት ጌታቸው ተናገሩ ቃለ አቀባዩ አርብ እለት ለሀገር ውስጥ እና ለውጭ መገናኛ ብዙሃን በሰጡት መግለጫ፤ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሶማሊያ ሞቃዲሾ ያደረጉት ጉብኝት የሁለቱ ሀገራት ግንኙነት አዲስ ምዕራፍ ላይ እንደሚገኝ ማሳያ ነው ብለዋል። አምባሳደር ነቢያት ኢትዮጵያ ከሶማሊያ ጋር ያላትን ግንኙነት ለማጠናከር ያደረገችው ጥረት በተለይ በፖለቲካዊ ዲፕሎማሲ ማዕቀፍ ውጤታማ እንደነበር አንስተዋል። ሁለቱ ሃገራት ሽብርተኝነትን ለመዋጋት እና ለቀጣናዊና ዓለም አቀፍ ሰላምና ደህንነት የበኩላቸውን አስተዋጽኦ ለማበርከት ቁርጠኛ መሆናቸውንም ገልፀዋል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የኢትዮ-ሶማሊያ ግንኙነት "እንደገና ተነቃቅቷል" ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነቢያት ጌታቸው ተናገሩ
የኢትዮ-ሶማሊያ ግንኙነት "እንደገና ተነቃቅቷል" ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነቢያት ጌታቸው ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮ-ሶማሊያ ግንኙነት "እንደገና ተነቃቅቷል" ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነቢያት ጌታቸው ተናገሩ ቃለ አቀባዩ አርብ እለት ለሀገር ውስጥ እና ለውጭ መገናኛ ብዙሃን በሰጡት መግለጫ፤ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሶማሊያ... 01.03.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-03-01T17:08+0300
2025-03-01T17:08+0300
2025-03-01T17:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የኢትዮ-ሶማሊያ ግንኙነት "እንደገና ተነቃቅቷል" ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነቢያት ጌታቸው ተናገሩ
17:08 01.03.2025 (የተሻሻለ: 17:44 01.03.2025)
ሰብስክራይብ