ዘለንስኪ በኋይት ሀውስ ከፕሬዝዳንት ትራምፕ ጋር ላደረገው ጭቅጭቅ ይቅርታ ሊጠይቅ ይገባል ሲሉ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ተናገሩ

ሰብስክራይብ
ዘለንስኪ በኋይት ሀውስ ከፕሬዝዳንት ትራምፕ ጋር ላደረገው ጭቅጭቅ ይቅርታ ሊጠይቅ ይገባል ሲሉ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ተናገሩ ማርኮ ሩቢዮ ከሲኤንኤን ጋር ባደረጉት ቃለ መጠይቅ “ዘለንስኪ ነገሩን ወደ ሁከት በመቀየሩ ይቅርታ ሊጠይቅ ይገባል” ሲሉ ተናግረዋል። ዘለንስኪ ወደ ኋይት ሃውስ ሄዶ ተፃራሪ ሰው መሆን አያስፈልገውም ነበር ያሉት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ፤ በሚሰጣቸው መግለጫዎች ሰላም እንደሚፈልግ ቢገልፅም፤ ዘለንስኪ በዩክሬን ሰላም እንዲሰፍን አይፈልግም ሲሉ አክለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦   APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0