ኢትዮጵያ አንድ ጊዜ ብቻ ጥቅም ላይ የሚውሉ የፕላስቲክ እቃ መያዣዎችን ልታግድ እንደሆነ ተሰማ

ሰብስክራይብ
ኢትዮጵያ አንድ ጊዜ ብቻ ጥቅም ላይ የሚውሉ የፕላስቲክ እቃ መያዣዎችን ልታግድ እንደሆነ ተሰማ የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ዳይሬክተር ሌሊሴ ነሜ ለአንድ ጊዜ ጥቅም ላይ የሚውሉ የፕላስቲክ እቃ መያዣዎችን የሚከለክል እና በወረቀት ለመተካት የሚያስችል ሕግ በቅርቡ እንደሚጸድቅ አስታውቀዋል። በተጨማሪም ማንኛውም አካል የተፈጥሮ ሀብት ሲጠቀም ክፍያ የሚፈጽምበት እና የሚንከባከብበት ሕግ እንዲሁ ይፀድቃል ተብሎ እንደሚጠበቅ ተናግረዋል።ባለስልጣኑ የአካባቢ ጥበቃ ስራን በማጠናከር የሕዝቡን ግንዛቤ ለማሳደግ ጥረት እያደረገ እንደሆነም ዳይሬክተሯ ጠቁመዋል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦   APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0