በኢትዮጵያ 47 በመቶ የሚሆነው የሀይል መቆራረጥ የሚከሰተው በኤሌክትሪክ መስመሮች ላይ በሚወድቁ ዛፎች ምክንያት እንደሆነ ተገለፀ

ሰብስክራይብ
በኢትዮጵያ 47 በመቶ የሚሆነው የሀይል መቆራረጥ የሚከሰተው በኤሌክትሪክ መስመሮች ላይ በሚወድቁ ዛፎች ምክንያት እንደሆነ ተገለፀ ይህንን ችግር ለመፍታት ተቋሙ ከሁለት ወራት በፊት በመላ ሀገሪቱ በመስመሮች አካባቢ የሚገኙ ዛፎችን የመቁረጥ እና የማጽዳት ስራ መጀመሩን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታውቋል። ባለፉት ስድስት ወራት በችግሩ ላይ ጥናት የተካሄደ ሲሆን፤ ምክንያታዊ ያልሆነ የሀይል መቆራረጥ ለመቀነስ የመካከለኛ ጊዜ እቅድ ተዘጋጅቶ ወደ ስራ እንደተገባ አገልግሎቱ ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ጋር በመሆን በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ተገልጿል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦   APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0