በደቡብ አፍሪካ የተካሄደው የቡድን 20 አባል ሀገራት የማዕከላዊ ባንክ ገዢዎች እና የፋይናንስ ሚኒስትሮች ስብሰባ ያለ ምንም የአቋም መግለጫ ተጠናቀቀተሳታፊዎቹ በብዙ ጉዳዮች ላይ መስማማት እንዳልቻሉ የጋራ መግለጫቸው አሳይቷል። ሆኖም በድን 20 በዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ትብብር ግንባር ቀደም ሚና እንደሚጫወት በድጋሚ ያረጋገጡ ሲሆን፤ በተጨማሪም በዓለም የኢኮኖሚ ልማት ዙርያ የሀሳብ ልውውጥ በማድረግ፤ ለዓለም ኢኮኖሚ ስጋት እየሆኑ የመጡ ጉዳዮችን በማስወገድ የባለብዙ ወገን ትብብርን ማጠናከር እንደሚገባ አፅንኦት ሰጥተዋል። ተሳታፊዎቹ የዓለም አቀፉ የፋይናንሺያል አርክቴክቸር ቡድን የስራ እቅድ ላይ የተወያዩ ሲሆን፤ የፋይናንስ ተግባር ግብረ ሃይል የባንክ ጥራት ደረጃ አፈፃፀምን በመቆጣጠር ሕገወጥ የገንዘብ ዝውውርን፣ ለአሸባሪዎች የሚደረግ የገንዘብ ድጋፍ እና የገንዘብ ድጋፍ መባዛትን ለመከላከል የሚያደርገውን እንቅስቃሴ እንደሚደግፉ ገልጸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በደቡብ አፍሪካ የተካሄደው የቡድን 20 አባል ሀገራት የማዕከላዊ ባንክ ገዢዎች እና የፋይናንስ ሚኒስትሮች ስብሰባ ያለ ምንም የአቋም መግለጫ ተጠናቀቀ
በደቡብ አፍሪካ የተካሄደው የቡድን 20 አባል ሀገራት የማዕከላዊ ባንክ ገዢዎች እና የፋይናንስ ሚኒስትሮች ስብሰባ ያለ ምንም የአቋም መግለጫ ተጠናቀቀ
Sputnik አፍሪካ
በደቡብ አፍሪካ የተካሄደው የቡድን 20 አባል ሀገራት የማዕከላዊ ባንክ ገዢዎች እና የፋይናንስ ሚኒስትሮች ስብሰባ ያለ ምንም የአቋም መግለጫ ተጠናቀቀተሳታፊዎቹ በብዙ ጉዳዮች ላይ መስማማት እንዳልቻሉ የጋራ መግለጫቸው አሳይቷል። ሆኖም በድን 20 በዓለም... 28.02.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-02-28T16:58+0300
2025-02-28T16:58+0300
2025-02-28T17:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
በደቡብ አፍሪካ የተካሄደው የቡድን 20 አባል ሀገራት የማዕከላዊ ባንክ ገዢዎች እና የፋይናንስ ሚኒስትሮች ስብሰባ ያለ ምንም የአቋም መግለጫ ተጠናቀቀ
16:58 28.02.2025 (የተሻሻለ: 17:14 28.02.2025)
ሰብስክራይብ