ትራምፕ "ትርጉም የሌለው" ላሉት የዩክሬን ግጭት ቢልየን ዶላሮችን ማፍሰስ አልፈልግም አሉ

ሰብስክራይብ
ትራምፕ "ትርጉም የሌለው" ላሉት የዩክሬን ግጭት ቢልየን ዶላሮችን ማፍሰስ አልፈልግም አሉ "ቢሊዮን ዶላሮችን ትርጉም ለሌለውና ሊጀመር ይገባው ላልነበረ ጦርነት እኔም፣ ጠቅላይ ሚኒስትሩም ወይም ሌላም ሰውም ቢሆን ማውጣት አንፈልግም" ሲሉ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስትር ኪር ስታርመር ጋር በጋራ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦   APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0