ኢትዮጵያ ባለፉት ሰባት ወራት ከሸቀጦች የወጪ ንግድ ከ3.

ሰብስክራይብ
ኢትዮጵያ ባለፉት ሰባት ወራት ከሸቀጦች የወጪ ንግድ ከ3.8 ቢሊዮን ዶላር በላይ አኘች ይህም 146 በመቶ የአፈፃፀም ውጤት የታየበት ነው ሲሉ የንግድና ቀጣናዊ ትሰስር ሚኒስትር ካሣሁን ጎፌ ተናግረዋል። ወርቅ፣ ቡና፣ የቅባት እህሎች፣ ኤሌክትሪክ እና የቁም እንስሳት ከተገኘው ገቢ ከፍቸኛውን ድርሻ እንደሚይዙም ገልፀዋል። የሰባት ወራት አፈጻጸሙ አምና ከተመሳሳይ ወቅት ከተገኘው የ1.9 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ጋር ሲነፃፀር፤ 1.94 ቢሊዮን ዶላር ወይም የ101.2 በመቶ ብልጫ አለው ተብሏል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦   APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0