የሩሲያ ዲፕሎማሲ ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ ዛሬ ከሰጡት አጭር መግለጫ የተወሰዱ ዋና ዋና ነጥቦች፦▪ሞስኮ ከአሜሪካ ጋር በኢስታንቡል የተደረገው ስብሰባ የሁለቱን ሀገራት ልዩነት ለማጥበብ ከሚደረጉ ተከታታይ ምክክሮቸ የመጀመርያው ይሆናል ብላ ትጠብቃለች። ▪የሞስኮ እና ዋሽንግተንን ግንኙነት በተመለከት ለብዙ ግዜ አዋኪ ሆኖ የቆየው ጉዳይ ተቀራርቦ አለመነጋገር ነበር።▪ዩክሬን የኔቶ አባል የምትሆን ከሆነ ከባድ እና መቆጣጠር የማይቻል መካረር ውስጥ ይከታል። ▪በፓሪስ በዩክሬን ጉዳይ ተካሂዶ የነበረው ስብሰባ በምዕራብውያን መካከል ቅራኔ እንዳለ ያሳያል። ▪የአውሮፓ ሕብረት በዩክሬን ስለሚኖረው ገንቢ የሰላም ሚና ማውራት የሚቻለው ብራስልስ ወታደራዊ አቋሙን ሲቀይር ብቻ ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የሩሲያ ዲፕሎማሲ ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ ዛሬ ከሰጡት አጭር መግለጫ የተወሰዱ ዋና ዋና ነጥቦች፦
የሩሲያ ዲፕሎማሲ ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ ዛሬ ከሰጡት አጭር መግለጫ የተወሰዱ ዋና ዋና ነጥቦች፦
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ ዲፕሎማሲ ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ ዛሬ ከሰጡት አጭር መግለጫ የተወሰዱ ዋና ዋና ነጥቦች፦▪ሞስኮ ከአሜሪካ ጋር በኢስታንቡል የተደረገው ስብሰባ የሁለቱን ሀገራት ልዩነት ለማጥበብ ከሚደረጉ ተከታታይ ምክክሮቸ የመጀመርያው ይሆናል ብላ ትጠብቃለች።... 27.02.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-02-27T19:59+0300
2025-02-27T19:59+0300
2025-02-27T20:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የሩሲያ ዲፕሎማሲ ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ ዛሬ ከሰጡት አጭር መግለጫ የተወሰዱ ዋና ዋና ነጥቦች፦
19:59 27.02.2025 (የተሻሻለ: 20:14 27.02.2025)
ሰብስክራይብ