ከስድስት ሰዓት በላይ የፈጀው የሩሲያ እና አሜሪካ ተወካዮች የኢስታንቡል ድርድር መጠናቀቁን የስፑትኒክ ጋዜጠኛ ዘግቧል

ሰብስክራይብ
ከስድስት ሰዓት በላይ የፈጀው የሩሲያ እና አሜሪካ ተወካዮች የኢስታንቡል ድርድር መጠናቀቁን የስፑትኒክ ጋዜጠኛ ዘግቧል የሩሲያ ልዑካን ድርድሩ ከተካሄደበት ኢስታንቡል ከሚገኘው የአሜሪካ ቆንስል ፅህፈት ቤት ለቀው ወጥተዋል። ለመገናኛ ብዙሃን መግለጫ አልተሰጠም።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦   APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0