ናይጄሪያ የመጀመሪያ ዙር የትራክተሮች እና የግብርና ማሽነሪዎች ጭነት ከቤላሩስ ተረከበች ናይጄሪያ በአጠቃላይ 2 ሺህ ትራክተሮች እና 9 ሺህ 27 የግብርና ማሽነሪዎችን የተረከበች ሲሆን፤ ይህም ባለፈው ዓመት መስከረም ወር ላይ የተፈረመው የአቅርቦት ስምምነት አካል ነው ሲሉ የናይጄሪያ የግብርና እና የምግብ ዋስትና ሚኒስትር አቡበከር ኪያሪ ተናግረዋል። ሚኒስትሩ ባለፈው ዓመት ሰኔ ወር ወደ ሚንስክ ያደረጉትን ጉብኝት ተከትሎ፤ ናይጄሪያ እና ቤላሩስ ከ2024-2029 የሚቆይ በግብርና እና የምግብ ዋስትና ዘርፍ ትብብራቸውን የማጠናከር ዓላማ ያለው ተግባራዊ እቅድ ተፈራርመዋል። ስምምነቱ የግብርና ማሽነሪዎች እና የምግብ ምርቶችን ለናይጄሪያ ማቅረብን ያካትታል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ናይጄሪያ የመጀመሪያ ዙር የትራክተሮች እና የግብርና ማሽነሪዎች ጭነት ከቤላሩስ ተረከበች
ናይጄሪያ የመጀመሪያ ዙር የትራክተሮች እና የግብርና ማሽነሪዎች ጭነት ከቤላሩስ ተረከበች
Sputnik አፍሪካ
ናይጄሪያ የመጀመሪያ ዙር የትራክተሮች እና የግብርና ማሽነሪዎች ጭነት ከቤላሩስ ተረከበች ናይጄሪያ በአጠቃላይ 2 ሺህ ትራክተሮች እና 9 ሺህ 27 የግብርና ማሽነሪዎችን የተረከበች ሲሆን፤ ይህም ባለፈው ዓመት መስከረም ወር ላይ የተፈረመው የአቅርቦት... 27.02.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-02-27T14:14+0300
2025-02-27T14:14+0300
2025-02-27T14:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ናይጄሪያ የመጀመሪያ ዙር የትራክተሮች እና የግብርና ማሽነሪዎች ጭነት ከቤላሩስ ተረከበች
14:14 27.02.2025 (የተሻሻለ: 14:44 27.02.2025)
ሰብስክራይብ