የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለይፋዊ ጉብኝት ሶማሊያ ገቡ

ሰብስክራይብ
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለይፋዊ ጉብኝት ሶማሊያ ገቡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሞቃዲሾ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርሱ የሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሀሰን ሺክ ሞሐሙድ አቀባበል አድርገውላቸዋል። ጉብኝቱን ምክንያት በማድረግ የሞቃዲሾ አውራ ጎዳናዎች በኢትዮጵያ ባንዲራ እና በጠቅላይ ሚኒስትሩ ምስሎች አጊጠው ታይተዋል። ሁሉቱ መሪዎች ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸውን በማጠናከር፣ የንግድ ትብብራቸውን በማሳደግ እና በቀጣናዊ ጉዳዮች ዙርያ ውይይት ያደርጋሉም ተበሎ ይጠበቃል። ሶማሊያ እና ኢትዮጵያ ለአንድ ዓመት ከዘለቀ ዲፕሎማሲያዊ ውዝግብ በኋላ፤ በቱርክ አሸማጋይነት ወደ ስምምነት መምጣታቸው ይታወሳል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦   APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0