የኢትዮጵያ ነጋዴ ሴቶች ማህበር አዳዲስ የቦርድ አባላትና አመራሮችን መረጠ

ሰብስክራይብ
የኢትዮጵያ ነጋዴ ሴቶች ማህበር አዳዲስ የቦርድ አባላትና አመራሮችን መረጠየኢትዮጵያ ነጋዴ ሴቶች ማህበር ምስረታና ጠቅላላ ጉባኤውን ትላንት ያካሄደ ሲሆን፤ ለመጀመሪያ ጊዜ በተካሄደው በዚህ ጉባኤ፤ አዳዲስ የቦርድ አባላት እና ሥራ አስፈጻሚ አመራሮች ምርጫ ማካሄዱ ተገልጿል።ከተመረጡት 11 የቦርድ አባላት መካከል በግብርና ስራ የምታተወቀው እና በተለምዶ ስሟ በረከት ገበሬዋ ተብላ የምትጠራው ወ/ሮ በረከት ወርቁ የኢትዮጵያ ነጋዴ ሴቶች ማህበር ፕሬዝዳንት ሆና ስትመረጥ፤ ወ/ሮ ሣራ ሀሠን ምክትል ፕሬዝዳንት እንዲሁም ወይዘሮ ትልቅሠው ገዳሙ ተቀዳሚ ፕሬዝዳንት ሆነው በአብላጫ ድምፅ ተመርጠዋል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦   APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0