ሞስኮ ከተሰረቀ ንብረት ትርፍ ማግኘት የሚፈቅደው ሰነድ የትኛው እንደሆነ ከፓሪስ ማብብራሪያ ትፈልጋለቸ ሲሉ ላቭሮቭ ተናገሩ

ሰብስክራይብ
ሞስኮ ከተሰረቀ ንብረት ትርፍ ማግኘት የሚፈቅደው ሰነድ የትኛው እንደሆነ ከፓሪስ ማብብራሪያ ትፈልጋለቸ ሲሉ ላቭሮቭ ተናገሩየሩሲያው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ይሄን የተናገሩት በታገዱ የሩሲያ ንብረቶች ዙሪያ የፈረንሳዩ መሪ ኢማኑኤል ማክሮን የሰጡትን አስተያየት በተመለከተ በዶሃ ጥያቄ በቀረበላቸው ወቅት ነው። የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ከዚህ ቀደም የታገዱ ንብረቶችን መያዝ ሕገ-ወጥ ነው ቢሉም፤ የቡድን 7ትን ስምምነት በመጥቀስ ንብረቱን ሸጦ ዩክሬንን መደገፍ "የማዕቀቦቹ አንዱ አካል" ነው ሲሉ ተሰምተዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦   APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0