በአንድ ቢሊየን ብር የተገነባ የመኪና ባትሪ ማምረቻ ፋብሪካ በአማራ ክልል ተመረቀበአማራ ክልል ደብረ ብርሀን ከተማ ሲፋን ኒው ኤነርጂ ማኑፋክቸሪንግ በአንድ ቢሊየን ብር ያስገነባው የመኪና ባትሪ ማምረቻ ፋብሪካ ማክስኞ እለት ተመርቋል።ለ110 ዜጎች የሥራ ዕድል ፈጥሯል የተባለው ይህ የመኪና ባትሪ ማምረቻ ፋብሪካ፤ ከውጭ ይገባ የነበረውን ምርት በሀገር ውስጥ በመተካት ረገድ ጉልህ ድርሻ ይኖረዋል ተብሏል፡፡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በአንድ ቢሊየን ብር የተገነባ የመኪና ባትሪ ማምረቻ ፋብሪካ በአማራ ክልል ተመረቀ
በአንድ ቢሊየን ብር የተገነባ የመኪና ባትሪ ማምረቻ ፋብሪካ በአማራ ክልል ተመረቀ
Sputnik አፍሪካ
በአንድ ቢሊየን ብር የተገነባ የመኪና ባትሪ ማምረቻ ፋብሪካ በአማራ ክልል ተመረቀበአማራ ክልል ደብረ ብርሀን ከተማ ሲፋን ኒው ኤነርጂ ማኑፋክቸሪንግ በአንድ ቢሊየን ብር ያስገነባው የመኪና ባትሪ ማምረቻ ፋብሪካ ማክስኞ እለት ተመርቋል።ለ110 ዜጎች... 26.02.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-02-26T13:35+0300
2025-02-26T13:35+0300
2025-02-26T14:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
በአንድ ቢሊየን ብር የተገነባ የመኪና ባትሪ ማምረቻ ፋብሪካ በአማራ ክልል ተመረቀ
13:35 26.02.2025 (የተሻሻለ: 14:14 26.02.2025)
ሰብስክራይብ