የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አንድ የአሜሪካ ዶላር በአማካይ 135 ብር እንደተሸጠ አስታወቀ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ትላንት ባካሄደው ልዩ የውጭ ምንዛሪ ጨረታ አንድ የአሜሪካ ዶላር በአማካይ የምንዛሪ ዋጋ 135.61 ብር መሸጡን ገልጿል። በጨረታው ላይ 27 ባንኮች እንደተሳተፉ ብሔራዊ ባንክ አስታውቋል። ከዋጋና ከውጭ ምንዛሪ መረጋጋት ጋር በሚስማማ መልኩ ተጨማሪ ጨረታዎችን እንደሚያካሂድም ባንኩ ጨምሮ ገልጿል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አንድ የአሜሪካ ዶላር በአማካይ 135 ብር እንደተሸጠ አስታወቀ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አንድ የአሜሪካ ዶላር በአማካይ 135 ብር እንደተሸጠ አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አንድ የአሜሪካ ዶላር በአማካይ 135 ብር እንደተሸጠ አስታወቀ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ትላንት ባካሄደው ልዩ የውጭ ምንዛሪ ጨረታ አንድ የአሜሪካ ዶላር በአማካይ የምንዛሪ ዋጋ 135.61 ብር መሸጡን ገልጿል። በጨረታው ላይ... 26.02.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-02-26T13:53+0300
2025-02-26T13:53+0300
2025-02-26T14:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አንድ የአሜሪካ ዶላር በአማካይ 135 ብር እንደተሸጠ አስታወቀ
13:53 26.02.2025 (የተሻሻለ: 14:14 26.02.2025)
ሰብስክራይብ