ኢትዮጵያ በካሜሮን በሚካሄደው የዓለም ንግድ ድርጅት የሚኒስትሮች ጉባኤ ላይ የድርጅቱ አባል ለመሆን እንዳቀደች ተገለፀ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ለአምስተኛው የዓለም የንግድ ድርጅት የስራ ቡድን ስብሰባ የቴክኒክ ኮሚቴ የመጨረሻ ዝግጅት ላይ የስራ አቅጣጫ ሰጥቷል። የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሣሁን ጎፌ ዝግጅቱ እ.አ.አ በ2026 በካሜሮን በሚካሄደው የዓለም ንግድ ድርጅት 14ኛው የሚኒስትሮች ኮንፍረንስ ላይ የኢትዮጵያን አባልነት ለማሳካት ያለመ መሆን እንዳለበትም አሳስበዋል። የቴክኒክ ኮሚቴው "በከፍተኛ ሞራል፣ የሃገር ፍቅርና የሙያ ብቃት ዝግጅት ማድረግና ለተደራዳሪ ቡድኑ አቅም መሆን አለበት" ብለዋል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ኢትዮጵያ በካሜሮን በሚካሄደው የዓለም ንግድ ድርጅት የሚኒስትሮች ጉባኤ ላይ የድርጅቱ አባል ለመሆን እንዳቀደች ተገለፀ
ኢትዮጵያ በካሜሮን በሚካሄደው የዓለም ንግድ ድርጅት የሚኒስትሮች ጉባኤ ላይ የድርጅቱ አባል ለመሆን እንዳቀደች ተገለፀ
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ በካሜሮን በሚካሄደው የዓለም ንግድ ድርጅት የሚኒስትሮች ጉባኤ ላይ የድርጅቱ አባል ለመሆን እንዳቀደች ተገለፀ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ለአምስተኛው የዓለም የንግድ ድርጅት የስራ ቡድን ስብሰባ የቴክኒክ ኮሚቴ የመጨረሻ ዝግጅት ላይ... 26.02.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-02-26T13:12+0300
2025-02-26T13:12+0300
2025-02-26T13:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ኢትዮጵያ በካሜሮን በሚካሄደው የዓለም ንግድ ድርጅት የሚኒስትሮች ጉባኤ ላይ የድርጅቱ አባል ለመሆን እንዳቀደች ተገለፀ
13:12 26.02.2025 (የተሻሻለ: 13:44 26.02.2025)
ሰብስክራይብ