የሲቪያ ማራቶን አሸናፊው ሰለሞን ባረጋ በራሞን ሳንቼዝ ፒጁዋን ስታዲየም ሲቪያ ከሪያል ማዮርካ ያደረጉትን የእግር ኳስ ጨዋታ በክብር አስጀምሯል

ሰብስክራይብ
የሲቪያ ማራቶን አሸናፊው ሰለሞን ባረጋ በራሞን ሳንቼዝ ፒጁዋን ስታዲየም ሲቪያ ከሪያል ማዮርካ ያደረጉትን የእግር ኳስ ጨዋታ በክብር አስጀምሯል ሰለሞን ኳሷን ከመታ በኋላ የሁለቱ ክለቦች ተጫዎቾችና ደጋፊዎች አድናቆታቸውን በጭብጨባ ገልፀውለታል። ሰለሞን ባረጋ ከሶስት ቀን በፊት በስፔኗ ሲቪያ ከተማ ለመጀመርያ ጊዜ ባደረገው የማራቶን ውድድር 2:05:14 በሆነ ሰዓት በመግባት አንደኛ መውጣቱ ይታወሳል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦   APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0