ሌኒንግራድ ከከበባ የወጣችበትን 81ኛ ዓመት መታሰቢያ ምክንያት በማድረግ በደቡብ አፍሪካ አውደ ርዕይ ተከፈተ አውደ ርዕዩን ያዘጋጁት በሩሲያ ፕሬዝደንት ሥር የሚተዳደረው ብሔራዊ የታሪክ ማስታወሻ ማዕከል፤ ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሩሲያ ፌዴሬሽን ቋሚ ተልእኮ ጋር በመተባበር ነው።በኬፕ ታውን የሚገኘው የሩሲያ ቆንስላ ጽ/ቤት ከካስትል ኦፍ ጉድ ሆፕ ጋር በመሆን በከፈተው አውደ ርዕይ፤ የሀገር ውስጥ በጎ ፈቃደኞች፣ የአፍሪካ ብሔራዊ ኮንግረስ ወታደራዊ ክንፍ የቀድሞ ታጋዮች እና የድል በጎ ፈቃደኞች በመክፈቻው ፕሮግራም ላይ ተገኝተዋል። እ.አ.አ መስከረም 8፣ 1941 የጀርመን ናዚ ጦር ሌኒንግራድን (የአሁኗን ሴንት ፒተርስበርግ) መክበብ ጀመረ። በከተማዋ ረሃብ ያስከተለው ይሄ ከበባ 650 ሺህ የሚጠጉ ሰላማዊ ዜጎችን ለሞት የዳረገ ሲሆን፤ ጥር 18 ቀን 1943 ከበባው ከተሰበረ በኋላ ከተማዋ በጥር 27፣ 1944 ከከበባው ሙሉ በሙሉ ነፃ ወጥታለች።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ሌኒንግራድ ከከበባ የወጣችበትን 81ኛ ዓመት መታሰቢያ ምክንያት በማድረግ በደቡብ አፍሪካ አውደ ርዕይ ተከፈተ
ሌኒንግራድ ከከበባ የወጣችበትን 81ኛ ዓመት መታሰቢያ ምክንያት በማድረግ በደቡብ አፍሪካ አውደ ርዕይ ተከፈተ
Sputnik አፍሪካ
ሌኒንግራድ ከከበባ የወጣችበትን 81ኛ ዓመት መታሰቢያ ምክንያት በማድረግ በደቡብ አፍሪካ አውደ ርዕይ ተከፈተ አውደ ርዕዩን ያዘጋጁት በሩሲያ ፕሬዝደንት ሥር የሚተዳደረው ብሔራዊ የታሪክ ማስታወሻ ማዕከል፤ ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሩሲያ ፌዴሬሽን... 26.02.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-02-26T11:17+0300
2025-02-26T11:17+0300
2025-02-26T11:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ሌኒንግራድ ከከበባ የወጣችበትን 81ኛ ዓመት መታሰቢያ ምክንያት በማድረግ በደቡብ አፍሪካ አውደ ርዕይ ተከፈተ
11:17 26.02.2025 (የተሻሻለ: 11:44 26.02.2025)
ሰብስክራይብ