ኪዬቭ ከተፈጥሮ ሀብት የሚገኘውን 50% በመቶ ገቢ ወደ ማገገሚያ ፈንድ እንደምታዞር እና ዋሽንግተን የዚህ ፈንድ ብቸኛ ተጠቃሚ እንደምትሆን የዩክሬን እና ዩናይትድ ስቴትስ የተፈጥሮ ሀብት ስምምነት ረቂቅ አመለከተ

ሰብስክራይብ
ኪዬቭ ከተፈጥሮ ሀብት የሚገኘውን 50% በመቶ ገቢ ወደ ማገገሚያ ፈንድ እንደምታዞር እና ዋሽንግተን የዚህ ፈንድ ብቸኛ ተጠቃሚ እንደምትሆን የዩክሬን እና ዩናይትድ ስቴትስ የተፈጥሮ ሀብት ስምምነት ረቂቅ አመለከተ ረቂቅ ስምምነቱ የማገገሚያ ፈንዱ 500 ቢሊዮን ዶላር ሊደርስ እንደሚችልና ኪዬቭ ይህ መጠን እስኪደርስ ድረስ መክፈሏን ትቀጥላለች ይላል። ዋሽንግተን ዩክሬን ወደፊት ከአሜሪካ የምታገኘውን የገንዘብ ድጋፍ መጠን እጥፍ እንድትከፍል ትጠብቃለች። ዩናይትድ ስቴትስ በዩክሬን ማገገሚያ ፈንድ ማዕቀፍ ውስጥ የረጅም ጊዜ የፋይናንስ ድጋፍ ለመስጠት ቁርጠኛ መሆኗም ተጠቁሟል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0