129ኛው የዓድዋ ድል በዓል “ዓድዋ የጥቁር ህዝቦች ድል” በሚል መሪ ቃል በመላ ሀገሪቱ በድምቀት እንደሚከበር የሀገር መከላከያ ሰራዊት አስታወቀ

ሰብስክራይብ
129ኛው የዓድዋ ድል በዓል “ዓድዋ የጥቁር ህዝቦች ድል” በሚል መሪ ቃል በመላ ሀገሪቱ በድምቀት እንደሚከበር የሀገር መከላከያ ሰራዊት አስታወቀ በዓሉ በዳግማዊ ምኒልክ ሀውልትና በዓድዋ መታሰቢያ ሙዚየም እንዲሁም በመላው ሀገሪቱ እና የኢትዮጵያ ኤምባሲና ቆንስላዎች በሚገኙባቸው ቦታዎች ሁሉ በድምቀት እንደሚከበር ተገልጿል። የዓድዋ ድል አከባበርን በባለቤትነት የሚያስተባብረው የመከላከያ ሚኒስቴር፤ ከተቋቋመው ሀገራዊ ኮሚቴ ጋር በመሆን 129ኛውን የዓድዋ ድል በዓል በድምቀት ለማዘጋጀት ዝግጅቱን እንደጨረሰ አስታውቋል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0