በሞሮኮ ታንጂር ከተማ በደረሰ ከፍተኛ የእሳት ቃጠሎ በአንድ ገበያ ላይ ውድመት ደረሰ

ሰብስክራይብ
በሞሮኮ ታንጂር ከተማ በደረሰ ከፍተኛ የእሳት ቃጠሎ በአንድ ገበያ ላይ ውድመት ደረሰ እሳቱ የተቀሰቀሰው በታንጂር ከተማ ቤኒ መካዳ አካባቢ በሚገኝ የገበያ ስፍራ ነው። እሳቱ በነጋዴዎች ላይ ከፍተኛ ጉዳት ቢያደርስም፤ የሞት አደጋ ግን እንዳልተከሰተ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። በርካታ ሱቆች ወድመው ሰማዩ ጥቅጥቅ ባለ ጭስ መሞላቱን ተከትሎ፤ ሰዎች ላይ ከፍተኛ ድንጋጤ እንደፈጠረ ነው የተነገረው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0