የናይል ተፋሰስ አባል ሀገራት ሚኒስትሮች ታላቁን የህዳሴ ግድብ ጎበኙ

ሰብስክራይብ
የናይል ተፋሰስ አባል ሀገራት ሚኒስትሮች ታላቁን የህዳሴ ግድብ ጎበኙ በጉብኝቱ የኬኒያ፣ ታንዛኒያ፣ ኡጋንዳ ፣ ሱዳን፣ ደቡብ ሱዳን እና የኢትዮጵያ የውሃ ሚኒስትሮች፣ ዲፕሎማቶች እና ጋዜጠኞች ተሳትፈዋል። ጉብኝቱ ቅዳሜ እለት ከተከበረው 19ኛው የናይል ቀን ጋር ተያይዞ የተካሄደ ነው። በጉብኝቱ ወቅት የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ እና የህዳሴ ግድብ ዋና ስራ አስኪያጅ ኢንጂነር ክፍሌ ሆሮ ለጎብኚዎቹ ማብራሪያ ሰጥተዋል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0