የቻይናው ፕሬዝዳንት ሺ ጂንፒንግ እና የሩሲያ አቻቸው ቭላድሚር ፑቲን በስልክ ማውራታቸውን የቻይና ቴሌቪዥን ዘገበ

ሰብስክራይብ
የቻይናው ፕሬዝዳንት ሺ ጂንፒንግ እና የሩሲያ አቻቸው ቭላድሚር ፑቲን በስልክ ማውራታቸውን የቻይና ቴሌቪዥን ዘገበ ሺ ጂንፒንግ፤ ሩሲያ እና ቻይና እርስ በርስ የሚደጋገፉ እና ለጋራ እድገት የሚተጉ ጥሩ ወዳጅ ሀገራት ናቸው ሲሉ ለሩሲያ አቻቸው ነግረዋቸዋል። የቻይና-ሩሲያ ግንኙነት ጠንካራ ውስጣዊ አንቀሳቃሽ ኃይል እና ልዩ ስትራቴጂካዊ ዋጋ አለው ሲሉም የቻይናው መሪ ተናግረዋል። ፕሬዝዳንቱ የሀገራቱ ግንኙነት በሶስተኛ ወገን ላይ ያልተቃኘ እና ለውጭ ተጽእኖ የተጋለጠ አይደለምም ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0