የእስራኤል ተዋጊ ጄቶች በናስራላህ የቀብር ሥነ-ሥርዓት ላይ የጥቃት በረራ እያካሄዱ እንደሆነ በማስመሰል ቤሩትን አሸበሩ

ሰብስክራይብ
የእስራኤል ተዋጊ ጄቶች በናስራላህ የቀብር ሥነ-ሥርዓት ላይ የጥቃት በረራ እያካሄዱ እንደሆነ በማስመሰል ቤሩትን አሸበሩ በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በተገኙበት የሄዝቦላ መሪ ሀሰን ነስረላህ የስንብት ሥነ-ሥርዓት ላይ፤ የእስራኤል መከላከያ ኃይል የጦር ጄቶች በሊባኖስ መዲና ሰማይ ላይ መብረራቸው ተሰምቷል። የእስራኤል መከላከያ ሚንስትር በኤክስ ገፃቸው ላይ ባጋሩት ጽሑፍ፤ ይህ ለጠላቶች "ግልፅ መልእክት" ነው ብለዋል። "እስራኤልን ለማጥፋት እና ለማጥቃት የሚያስፈራሩ ሁሉ ይደመሰሳሉ። እናንተ በቀብር ሥነ-ሥርዓት ስትካኑ፤ እኛ በድል አድራጊነት እንካናለን" ሲሉ እስራኤል ካትዝ ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0