የአፍሪካ ወጣት መሪዎች ዲፕሎማሲያዊ ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ ኮንፈረንሱን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር፤ ከኢትዮጵያ ወጣቶች ውይይት ለሰላም ማህበር እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር እንዳዘጋጀው ተገልጿል። በኮንፈረንሱ ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት፣ ዩኒቨርስቲዎችና ከሲቪክ ማህበራት የተውጣጡ ከ300 በላይ ወጣት መሪዎች እየተሳተፉ ይገኛሉ። እሁድ እለት የተከፈተው የአፍሪካ ወጣቶች ኮንፈረንስ ለሁለት ቀናት የሚቆይ ይሆናል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የአፍሪካ ወጣት መሪዎች ዲፕሎማሲያዊ ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ
የአፍሪካ ወጣት መሪዎች ዲፕሎማሲያዊ ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካ ወጣት መሪዎች ዲፕሎማሲያዊ ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ ኮንፈረንሱን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር፤ ከኢትዮጵያ ወጣቶች ውይይት ለሰላም ማህበር እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር እንዳዘጋጀው ተገልጿል። በኮንፈረንሱ... 24.02.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-02-24T14:11+0300
2025-02-24T14:11+0300
2025-02-24T14:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий