የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ከቱርክ አቻቸው ጋር በአንካራ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ያነሷቸው ቁልፍ ሀሳቦች፦ የሩሲያ-አሜሪካ ግንኙነት፦ 🟠 በሪያድ የተካሄደው ስብሰባ ከአሜሪካ ጋር መደበኛ ውይይት እንደሚጀመር ተስፋ ሰጥቷል። 🟠 ሞስኮ እና ዋሽንግተን በዚህ ሳምንት የኤምባሲዎችን መደበኛ ስራ በተመለከተ ሙሉ ምክክር ያደርጋሉ። ዩክሬን፦ 🟠 ዘለንስኪ አቋሙን "ከአረንጓዴ ሸሚዞቹ የበለጠ" ይለዋውጣል። 🟠 ሞስኮ በዩክሬን ያለውን ግጭት የምታቆመው ድርድሩ ተጨባጭ እና ዘላቂነት ያለው ውጤት ሲያመጣ ብቻ ነው። 🟠 ከዩክሬን ጋር በሚደረገው ድርድር ኪዬቭ ኔቶን እንደማትቀላቀል የሚገልፅ "ተጨባጭ" ስምምነት ሊኖር ይገባል። 🟠 የሚቀጥለውን እርምጃ በሂደት ለማሰብ በሚል ከዩክሬን ጋር "በፍጥነት" ሰላም የመፍጠር አማራጭ ለሩሲያ አጥጋቢ አይሆንም። 🟠 ፕሬዝዳንት ትራምፕ ዩክሬንን ወደ ኔቶ መቀላቀል ስህተት እንደነበር ተቀብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ከቱርክ አቻቸው ጋር በአንካራ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ያነሷቸው ቁልፍ ሀሳቦች፦
የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ከቱርክ አቻቸው ጋር በአንካራ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ያነሷቸው ቁልፍ ሀሳቦች፦
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ከቱርክ አቻቸው ጋር በአንካራ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ያነሷቸው ቁልፍ ሀሳቦች፦ የሩሲያ-አሜሪካ ግንኙነት፦ 🟠 በሪያድ የተካሄደው ስብሰባ ከአሜሪካ ጋር መደበኛ ውይይት እንደሚጀመር ተስፋ ሰጥቷል። 🟠 ሞስኮ እና... 24.02.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-02-24T13:17+0300
2025-02-24T13:17+0300
2025-02-24T13:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ከቱርክ አቻቸው ጋር በአንካራ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ያነሷቸው ቁልፍ ሀሳቦች፦
13:17 24.02.2025 (የተሻሻለ: 13:44 24.02.2025)
ሰብስክራይብ