ሞስኮ በዩክሬን ያለውን ግጭት የምታቆመው ድርድሩ ተጨባጭ እና ዘላቂነት ያለው ውጤት ሲያመጣ ብቻ ነው ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ላቭሮቭ ተናገሩ

ሰብስክራይብ
ሞስኮ በዩክሬን ያለውን ግጭት የምታቆመው ድርድሩ ተጨባጭ እና ዘላቂነት ያለው ውጤት ሲያመጣ ብቻ ነው ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ላቭሮቭ ተናገሩ የሩሲው ከፍተኛ ዲፕሎማት በመግለጫው ወቅት ያነሷቸው ተጨማሪ ሀሳቦች፦ 🟠 በዩክሬን ላይ የሚደረገው ድርድር ኪዬቭ ኔቶን ከመቀላቀል የሚከለክል ስምምነት ሊኖረው ይገባል። 🟠 ሩሲያ ከዩክሬን ጋር "በፍጥነት" ወደ ሰላም መምጣት እና በግንኙነት መስመር ላይ ያሉ ግጭቶች በማቆም ቀጣይ እርምጃዎችን የማሰብ አማራጭ ላይ ደስተኛ አትሆንም።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0