ሁለት ተቀጣጣይ ሞሎቶቭ ኮክቴል ቦምቦች ማርሴይ በሚገኘው የሩሲያ ቆንስላ የአትክልት ስፍራ ውስጥ ዛሬ ጠዋት እንደተወረወሩ እና ምንም ዓይነት ጉዳት እና አደጋ እንዳልደረሰ የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል።

ሰብስክራይብ
ሁለት ተቀጣጣይ ሞሎቶቭ ኮክቴል ቦምቦች ማርሴይ በሚገኘው የሩሲያ ቆንስላ የአትክልት ስፍራ ውስጥ ዛሬ ጠዋት እንደተወረወሩ እና ምንም ዓይነት ጉዳት እና አደጋ እንዳልደረሰ የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል። በአካባቢው የተሰረቀ መኪና እንደተገኘ ፓሊስን ዋቢ ያደረገው የሚዲያው ዘገባ ጨምሮ ገልጿል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0