ዘንስኪ ለዩናይትድ ስቴትስ የ500 ቢሊዮን ዶላር ዕዳ እውቅና አልሰጥም አሉ

ሰብስክራይብ
ዘንስኪ ለዩናይትድ ስቴትስ የ500 ቢሊዮን ዶላር ዕዳ እውቅና አልሰጥም አሉ በተጨማሪም የዩናይትድ ስቴትስን የ100 ቢሊዮን ዶላር ድጋፍ ዕዳ አይደለም በማለት እውቅና እንደማይሰጡ ገልጸዋል። “ከባይደን ጋር የተስማማነው እርዳታ እንደሆነ ነው፤ እርዳታ ደግሞ ዕዳ አይደለም” ሲሉ ዘለንስኪ አክለዋል። በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0