ሩሲያ በዛሬው እለት የአባት ሀገር ጠባቂዎችን ቀን እያከበረች ነው

ሰብስክራይብ
ሩሲያ በዛሬው እለት የአባት ሀገር ጠባቂዎችን ቀን እያከበረች ነው ይህ በዛሬው እለት የሚከበረው በዓል፤ መነሻው በሶቭየት ህብረት ሲከበር የቆየው የሶቪየት ጦር እና የባህር ኃይል ቀን ነው። የመታሰቢያ በዓሉ ትርጉም በሀገሪቱ ዘመናዊ ታሪክ ውስጥ ሰፍቶ፤ የሩሲያ ጦር ታላቅነት የሚከበርበትና በድህረ-ሶቭየት ሀገራትም ጭምር ታስቦ የሚውል ቀን ነው ተብሏል። የሩሲያ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ቀኑን አስመልክቶ ባስተላለፉት መልዕክት ለሩሲያ ጦር አመራሮች፣ ለቀድሞ ወታደሮች እና እናት ሀገር ሩሲያን በመጠበቅ ላይ ላሉት ሁሉ እንኳን አደረሳችሁ ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0