ፕሬዝዳንት ትራምፕ የሩሲያ-ዩክሬን ስምምነት "በዚህ ሳምንት" እንደሚደረስ "በጣም እርግጠኛ" ናቸው ሲል ኋይት ሀውስ አስታወቀ

ሰብስክራይብ
ፕሬዝዳንት ትራምፕ የሩሲያ-ዩክሬን ስምምነት "በዚህ ሳምንት" እንደሚደረስ "በጣም እርግጠኛ" ናቸው ሲል ኋይት ሀውስ አስታወቀ "ፕሬዝዳንቱ እና ቡድናቸው ግጭቱን ለማስቆም ከሁለቱም የጦርነቱ ወገኖች ጋር የሚደረገውን ድርድር ለማስቀጠል በትኩረት በመሥራት ላይ ናቸው። ፕሬዝዳንቱ ስምምነቱ በዚህ ሳምንት እንደሚጠናቀቅ እርግጠኛ ናቸው" ሲሉ የኋይት ሀውስ ፕሬስ ፀሀፊ ካሮሊን ሌቪት ለጋዜጠኞች ተናግረዋል። እንደ የፕሬስ ፀሀፊዋ ገለፃ ዶናልድ ትራምፕ "ስምምነቱን ለማሳካት እየታገሉ ይገኛሉ።" ⏰ የአሜሪካ የብሔራዊ ደህንነት አማካሪ ማይክ ዋልዝ "ስምምነት ላይ ለመድረስ እና ከዩክሬን ጋር ያለውን ግጭት ለማስቆም ሌት ተቀን ይሠራሉ" ሲሉ ሌቪት ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0