የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ በቅርቡ ኢራንን ይጎበኛሉ ተባለ "እውነት ነው፤ በቅርቡ ለሚደረግ ጉብኝት ፕሮግራም ወጥቷል" ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማርያ ዛክሮቫ ለስፑትኒክ ተናግረዋል። የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስተር ቃል አቀባይ ኢስሜል ባኬ፤ ላቭሮቭ በመጪዎቹ ቀናት በቴህራን ይፋዊ ጉብኝት እንደሚያደርጉ እና በሞስኮ እና ቴህራን የቀጣናዊ እና ዓለም አቀፋዊ ትብብር ዙርያ፤ ከኢራን ባለስልጣናት ጋር ውይይት እንደሚያካሂዱ በትናንትናው እለት ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ በቅርቡ ኢራንን ይጎበኛሉ ተባለ
የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ በቅርቡ ኢራንን ይጎበኛሉ ተባለ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ በቅርቡ ኢራንን ይጎበኛሉ ተባለ "እውነት ነው፤ በቅርቡ ለሚደረግ ጉብኝት ፕሮግራም ወጥቷል" ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማርያ ዛክሮቫ ለስፑትኒክ ተናግረዋል። የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስተር... 23.02.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-02-23T18:24+0300
2025-02-23T18:24+0300
2025-02-23T18:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий