የሩሲያ ኢስካንደር-ኤም ሚሳኤሎች በዩክሬን ግጭት ከ1 ሺህ 400 በላይ ኢላማዎችን መተዋል ተባለ ኢስካንደር-ኤም ስርዓት ከፍተኛ ተቀጣጣይ ፈንጂዎች፣ ኮንክሪት መብሻዎች፣ ክለስተር ቦንብ፣ ፈንጂዎች እና የኑክለር ተቀጣጣዩችን ጨምሮ ከተለያዩ መሳሪያዎች ጋር እንደሚጣጣም የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል። የኢስካንደር-ኤም አባላት በተሰጣቸው ትእዛዝ መሠረት የባሊስቲክ ወይም የክሩዝ ሚሳኤልን በመጠቀም የዩክሬን ሰራዊት ይዞታዎችን ኢላማቸው እንደሚያደርጉ የመከላከያ ሚኒስቴሩ አስታውቋል። ባላቸው ሀይፐርሶኒክ (እጅግ ከፍተኛ) ፍጥነት የተነሳ፤ የኢስካንደር-ኤም ሚሳኤሎች በአየር መከላከያ ስረዓቶች ሊወድሙ አይችሉም።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የሩሲያ ኢስካንደር-ኤም ሚሳኤሎች በዩክሬን ግጭት ከ1 ሺህ 400 በላይ ኢላማዎችን መተዋል ተባለ
የሩሲያ ኢስካንደር-ኤም ሚሳኤሎች በዩክሬን ግጭት ከ1 ሺህ 400 በላይ ኢላማዎችን መተዋል ተባለ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ ኢስካንደር-ኤም ሚሳኤሎች በዩክሬን ግጭት ከ1 ሺህ 400 በላይ ኢላማዎችን መተዋል ተባለ ኢስካንደር-ኤም ስርዓት ከፍተኛ ተቀጣጣይ ፈንጂዎች፣ ኮንክሪት መብሻዎች፣ ክለስተር ቦንብ፣ ፈንጂዎች እና የኑክለር ተቀጣጣዩችን ጨምሮ ከተለያዩ መሳሪያዎች... 23.02.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-02-23T10:40+0300
2025-02-23T10:40+0300
2025-02-23T11:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የሩሲያ ኢስካንደር-ኤም ሚሳኤሎች በዩክሬን ግጭት ከ1 ሺህ 400 በላይ ኢላማዎችን መተዋል ተባለ
10:40 23.02.2025 (የተሻሻለ: 11:14 23.02.2025)
ሰብስክራይብ