የሳህል ሀገራት ኮንፌዴሬሽን አዲስ ይፋዊ ባንዲራውን ተግባራዊ አደረገ

ሰብስክራይብ
የሳህል ሀገራት ኮንፌዴሬሽን አዲስ ይፋዊ ባንዲራውን ተግባራዊ አደረገ የሳህል ሀገራት ሕብረት ሚኒስትሮች በዛሬው እለት በባማኮ ባካሄዱት ስብሰባ፤ የኮንፌዴሬሽኑን ባንዲራ ይፋ አድርገዋል፤ ሲል የማሊ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል። ባንዲራው መደቡ አረንጓዴ፤ መሀሉ ደግሞ የኤኢኤስን ሎጎ እንደያዘ ተገልጿል። ሚኒስቴሩ አክሎም ቀለሙ "ተስፋን፣ ብልፅግናን፣ መነቃቃትን እና መታደስን" ያመላክታል ብሏል። "ይህም ለኮንፌዴሬሽኑ የወደፊት የጋራ ብልፅግና ያለውን ግዙፍ የተፈጥሮ ሀብት የሚያመለክት ነው"በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0