ኤዲኤፍ አማጺ ቡድን በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በሲቪሎች ላይ ያደረሰውን የጭቃኔ ጥቃት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ተልዕኮ አወገዘ

ሰብስክራይብ
ኤዲኤፍ አማጺ ቡድን በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በሲቪሎች ላይ ያደረሰውን የጭቃኔ ጥቃት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ተልዕኮ አወገዘ "ሞኑስኮ (በተመድ የኮንጎ ተልዕኮ) የዲሞክራሲያዊ ኃይሎች ጥምረት (ኤዲኤፍ) በምሥራቅ ኮንጎ ለከፍተኛ ስቃይ መንስዔ የሆነ እንቅስቃሴውን እና በሲቪሎች ላይ የሚያደርሰውን የጭካኔ ጥቃት ያወግዛል" ሲሉ የተልዕኮው ኃላፊ ቢንቱ ኬታ ተናግረዋል። የተመድ ተልዕኮ አስቸኳይ የተኩስ አቁም እንዲደረግ እና የኤም23 አማፂያን ያለምንም ቅደመ ሁኔታ ወታደራዊ እንቅስቃሴያቸውን እንዲያቆሙ ጥሪ እንደሚያቀርብ የገለፁት ኬታ፤ ቡድኑ የሚያካሂደው ጦርነት ለቀጣናው የደህንነት ስጋት ሆኗል ብለዋል። "ሞኑስኮ ከኮንጎ መንግሥት፣ ከቀጣናው አጋሮች እና ከኮንጎ ሕዝብ ጋር  በመሆን ዘላቂ ሰላም ለማስፍን ይሰራል" ሲሉም ኃላፊዋ አክለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0