ከ246 ሺህ በላይ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ሀገር ጎብኚዎች የዓድዋ መታሰቢያ ሙዚየምን ጎብኝተዋል ተባለ

ሰብስክራይብ
ከ246 ሺህ በላይ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ሀገር ጎብኚዎች የዓድዋ መታሰቢያ ሙዚየምን ጎብኝተዋል ተባለ ከተከፈተበት ከየካቲት 2016 ዓ.ም ጀምሮ በመሀል አዲስ አበባ ፒያሳ የሚገኘው የዓድዋ መታሰቢያ ሙዚየም ከፍተኛ የጎብኚዎች ቁጥር ማስተናገዱን የሙዚየሙ ዳይሬክተር ጉሩም ግርማ አስታውቀዋል። ዳይሬክተሩ ጨምረው ባለፈው አንድ ዓመት ከጎብኚዎች፣ ከተለያዩ ኩነቶች እና ከሌሎች አገልግሎቶች 123 ሚሊዮን ብር ገቢ መገኘቱን ገልጸዋል ሲል የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0