ሩሲያ የቡድን 20 ሀገራት በኒዩ-ናዚስም ላይ የተባበረ ግንባር እንዲፈጥሩ አሳሰበች "በሁለተኛው የዓለም ጦርነት 80ኛ የድል መታሰቢያ በዓል ላይ፤ የቡድን 20 አጋሮቻችን ከእውነታ እና ከፍትህ ጎን በመቆም በናዚ አስተሳሰብ፣ በኒዮ ናዚ አስተሳሰብ እና በዘረኝነትን ላይ 'የተባበረ ግንባር' እንዲፈጥሩ ጥሪ እናቀርባለን" ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ በቡድን 20 የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ ላይ ተናግረዋል። በሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ድረ-ገፅ ላይ የተለጠፈው የሚኒስትሩ ንግግር "ፅንፈኛ ብሔርተኞች እና...የኒዮ ናዚ እንቅስቃሴዎች ሩሲያን የመገዳደሪያ ሌላ መሳሪያዎች ናቸው" ሲል ተነቧል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ሩሲያ የቡድን 20 ሀገራት በኒዩ-ናዚስም ላይ የተባበረ ግንባር እንዲፈጥሩ አሳሰበች
ሩሲያ የቡድን 20 ሀገራት በኒዩ-ናዚስም ላይ የተባበረ ግንባር እንዲፈጥሩ አሳሰበች
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ የቡድን 20 ሀገራት በኒዩ-ናዚስም ላይ የተባበረ ግንባር እንዲፈጥሩ አሳሰበች "በሁለተኛው የዓለም ጦርነት 80ኛ የድል መታሰቢያ በዓል ላይ፤ የቡድን 20 አጋሮቻችን ከእውነታ እና ከፍትህ ጎን በመቆም በናዚ አስተሳሰብ፣ በኒዮ ናዚ አስተሳሰብ እና... 22.02.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-02-22T13:48+0300
2025-02-22T13:48+0300
2025-02-22T14:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ሩሲያ የቡድን 20 ሀገራት በኒዩ-ናዚስም ላይ የተባበረ ግንባር እንዲፈጥሩ አሳሰበች
13:48 22.02.2025 (የተሻሻለ: 14:14 22.02.2025)
ሰብስክራይብ