የዩናይትድ ስቴትስ ምክትል ፕሬዝዳንት ዩክሬን ያለ አሜሪካ "ቸርነት" አትኖርምና፤ ፕሬዝዳንት ትራምፕን መንቀፍ "ሞኝነት" ነው ሲሉ ተናገሩ "የእርሱ (ቮሎድሚር ዜሌንስኪ) ሀገር ያለ ዩናይትድ ስቴትስ ቸርነት መኖር አትችልም። ስለዚህ እናመሰግናለን ነው የሚባለው፤ ከፕሬዝዳንት ትራምፕ ጋር የማትስማማ ከሆነ ለፕሬዝዳንቱ ስልክ ደውል ወይም ለአንዱ ከፍተኛ ዲፕሎማት ደውል። በመላው አውሮፓ በየሚዲያው እየዞሩ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንትን ስም ማጥፋት ግን አግባብ አይደለም። ይሄ ንቀት ነው...ይሄ ብልግና ነው" ሲሉ ጄዲ ቫንስ ተናግረዋል። በፕሬዝዳንት ትራምፕ የቅርብ ጊዜ አስተያየቶች ዙርያ እሮብ እለት ምላሽ የሰጡት ዜሌኒስኪ፤ ፕሬዝዳንቱ በ "ሩሲያ የተሳሳተ መረጃ" ዓለም ውስጥ ሳይኖሩ አይቀሩም ሲሉ ተናግረዋል። ቫንስ በሰጡት ቃለ መጠይቅ ዜሌኒስኪ በትራምፕ ላይ የሚያራምዱት "የስም ማጥፋት" ታክቲክ፤ ለዩክሬን አሉታዊ ውጤት ከማምጣት ባለፈ የሚፈይደው ነገር የለም ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የዩናይትድ ስቴትስ ምክትል ፕሬዝዳንት ዩክሬን ያለ አሜሪካ "ቸርነት" አትኖርምና፤ ፕሬዝዳንት ትራምፕን መንቀፍ "ሞኝነት" ነው ሲሉ ተናገሩ
የዩናይትድ ስቴትስ ምክትል ፕሬዝዳንት ዩክሬን ያለ አሜሪካ "ቸርነት" አትኖርምና፤ ፕሬዝዳንት ትራምፕን መንቀፍ "ሞኝነት" ነው ሲሉ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
የዩናይትድ ስቴትስ ምክትል ፕሬዝዳንት ዩክሬን ያለ አሜሪካ "ቸርነት" አትኖርምና፤ ፕሬዝዳንት ትራምፕን መንቀፍ "ሞኝነት" ነው ሲሉ ተናገሩ "የእርሱ (ቮሎድሚር ዜሌንስኪ) ሀገር ያለ ዩናይትድ ስቴትስ ቸርነት መኖር አትችልም። ስለዚህ እናመሰግናለን ነው... 22.02.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-02-22T12:38+0300
2025-02-22T12:38+0300
2025-02-22T13:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የዩናይትድ ስቴትስ ምክትል ፕሬዝዳንት ዩክሬን ያለ አሜሪካ "ቸርነት" አትኖርምና፤ ፕሬዝዳንት ትራምፕን መንቀፍ "ሞኝነት" ነው ሲሉ ተናገሩ
12:38 22.02.2025 (የተሻሻለ: 13:14 22.02.2025)
ሰብስክራይብ