የኢትዮጵያ አየር መንገድ አፍሪካ ውስጥ የላቀ የካርጎ አገልግሎት በመስጠት እውቅናን ተቀዳጀ የኢትዮጵያ አየር መንገድ "የአፍሪካ ምርጥ የካርጎ አገልግሎት አየር መንገድ" የሚል እውቅና ተሰጥቶታል። አየር መንገዱ ይህንን እውቅና ያገኘው በኬኒያ ናይሮቢ በተካሄደው፤ የስታት ታይምስ ዓለም አቀፍ የካርጎ ልህቀት ሽልማት የ2025 ሥነ-ሥረዓት ላይ ነው። አየር መንገዱ በተጨማሪም “የአፍሪካ ምርጥ የካርጎ አገልግሎት ኤርፖርት” እና “ፈጣን ዕድገት እያስመዘገበ ያለ የዓመቱ የካርጎ አገልግሎት አየር መንገድ” የሚል እውቅናን እንዳገኘ በማህበራዊ የትስስር ገፁ አሳውቋል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የኢትዮጵያ አየር መንገድ አፍሪካ ውስጥ የላቀ የካርጎ አገልግሎት በመስጠት እውቅናን ተቀዳጀ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ አፍሪካ ውስጥ የላቀ የካርጎ አገልግሎት በመስጠት እውቅናን ተቀዳጀ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ አፍሪካ ውስጥ የላቀ የካርጎ አገልግሎት በመስጠት እውቅናን ተቀዳጀ የኢትዮጵያ አየር መንገድ "የአፍሪካ ምርጥ የካርጎ አገልግሎት አየር መንገድ" የሚል እውቅና ተሰጥቶታል። አየር መንገዱ ይህንን እውቅና ያገኘው በኬኒያ ናይሮቢ... 22.02.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-02-22T11:58+0300
2025-02-22T11:58+0300
2025-02-22T12:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የኢትዮጵያ አየር መንገድ አፍሪካ ውስጥ የላቀ የካርጎ አገልግሎት በመስጠት እውቅናን ተቀዳጀ
11:58 22.02.2025 (የተሻሻለ: 12:14 22.02.2025)
ሰብስክራይብ