በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የህፃናት አንጎል እና ህብለ ሰረሰር ቀዶ ህክምና የልህቀት ማዕከል ተከፈተ

ሰብስክራይብ
በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የህፃናት አንጎል እና ህብለ ሰረሰር ቀዶ ህክምና የልህቀት ማዕከል ተከፈተ ይህ በዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል ውስጥ የተገነባው የልህቀት ማዕከል በአይነቱ የመጀመሪያ መሆኑን በምርቃቱ ላይ ተናግሯል። ማዕከሉ በዓመት ከ5 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ህፃናት ከአንጎልና ህብለ ሰረሰር ጋር የተያያዙ የቀዶ ጥገና ህክምናዎችን ያደርጋል ተብሏል። ማዕከሉ የህፃናት የድንገተኛ፣ ተመላላሽ እና የጽኑ ህሙማን የህክምና ክፍሎችን የያዘ እንደሆነ የጤና ሚኒስቴር በማህበራዊ ትስስር ገፁ አስታውቋል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0