በኢትዮጵያ የተመረተ አዲስና ዘመናዊ ፓስፖርት ይፋ ሆነ ዘመኑ አሁን የደረሰበትን ቴክኖሎጂ በመጠቀም በኢትዮጵያ ውስጥ ተመርቷል የተባለው አዲስ ፓስፖርት፤ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በተገኙበት በዛሬው እለት ይፋ ሆኗል። ፕሬዝዳንቱ በዚህ ወቅት ባደረጉት ንግግር፤ የኤሌክትሮኒክ ፓስፖርቱ ለዜጎች የተሰጠውን ዋጋ የሚያሳይ ነው ብለዋል፡፡ ሰነዱ የፓስፖርት ባለቤቱን መረጃና የጣት ዐሻራ የያዘ የኤሌክትሮኒክስ ቺፕስ አለው ሲል የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት አስታውቋል። የፓስፖርቱ የቪዛ ገጾች የኢትዮጵያን መልክ የያዙ መሆናቸውም ተጠቅሷል። ፓስፖርቱ በሀገር ውስጥ መመረት መቻሉ ከዚህ በፊት ይወጣ የነበረው የውጭ ምንዛሪ እንዲቀር ያደርጋልም ተብሏል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በኢትዮጵያ የተመረተ አዲስና ዘመናዊ ፓስፖርት ይፋ ሆነ
በኢትዮጵያ የተመረተ አዲስና ዘመናዊ ፓስፖርት ይፋ ሆነ
Sputnik አፍሪካ
በኢትዮጵያ የተመረተ አዲስና ዘመናዊ ፓስፖርት ይፋ ሆነ ዘመኑ አሁን የደረሰበትን ቴክኖሎጂ በመጠቀም በኢትዮጵያ ውስጥ ተመርቷል የተባለው አዲስ ፓስፖርት፤ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በተገኙበት በዛሬው እለት ይፋ ሆኗል። ፕሬዝዳንቱ በዚህ ወቅት ባደረጉት... 21.02.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-02-21T15:06+0300
2025-02-21T15:06+0300
2025-02-21T15:45+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий