ፈረንሳይ በኮትዲቯር የሚገኝ የጦር ሰፈሯን እንዳስረከበች ተዘገበ

ሰብስክራይብ
ፈረንሳይ በኮትዲቯር የሚገኝ የጦር ሰፈሯን እንዳስረከበች ተዘገበ "ፈረንሳይ ይዞታዋን እየቀየረች ነው ያለው፤ ፈረንሳይ ለቃ እየወጣች አይደለም። በዚህም 80 የጋራ ጓዱ የጀርባ አጥንት የፈረንሳይ ወታደሮች ጦራችን እዚህ እንደሚገኝ ያረጋግጣሉ፤ ሲሉ ከመዲናዋ አቢጃን አቅራቢያ ከሚገኘው የጦር ሰፈር ሆነው፤ የፈረንሳይ መከላከያ ሚኒስትር ሴባስቲን ሌኮርኑ ተናግረዋል። ፈረንሳይ ወታደሮቿን ከቻድ አስወጥታ እንዳጠናቀቀች ከገለጸች ሳምንታት በኋላ፤ በ2025 መጨረሻም እንዲሁ ከሴኔጋል ለቃ እንደምትወጣ ጥር ወር ላይ አረጋግጣለች።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0