⌛ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በዩክሬን ምርጫ የሚካሄድበት ጊዜ አሁን ነው አሉ "ምርጫ የሚደርግበት ጊዜ አሁን ነው። ለረጅም ጊዜ ምርጫ አልተደረገም...እንዲሁም ገንዘቡ በሙላ ምን ላይ እንደዋለ ለማወቅ ጊዜው አሁን ነው...ወደ ዩክሬን ስለላክነው ገንዘብ ሁሉ ማወቅ እፈልጋለሁ። የት ነው ያለው?" ሲሉ ትራምፕ ለጋዜጠኞች ተናግረዋል። እንደ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ገለጻ፤ የቮልዲሚር ዘለንስኪ ቅቡልነት ወደ 4% ዝቅ ብሏል። "ሩሲያውያን የጦርነቱን ፍጻሜ ማየት ይፈልጋሉ ብዬ አስባለሁ። እኔ እፈልጋለሁ። በእውነትም እፈልገዋለሁ። ሆኖም ብዙ ግዛቶችን በመውሰዳቸው በትንሹ አብላጫውን ይዘዋል ብዬ አስባለሁ።...የማሸነፊያውን ካርድ ይዘዋል" ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
⌛ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በዩክሬን ምርጫ የሚካሄድበት ጊዜ አሁን ነው አሉ
⌛ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በዩክሬን ምርጫ የሚካሄድበት ጊዜ አሁን ነው አሉ
Sputnik አፍሪካ
⌛ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በዩክሬን ምርጫ የሚካሄድበት ጊዜ አሁን ነው አሉ "ምርጫ የሚደርግበት ጊዜ አሁን ነው። ለረጅም ጊዜ ምርጫ አልተደረገም...እንዲሁም ገንዘቡ በሙላ ምን ላይ እንደዋለ ለማወቅ ጊዜው አሁን ነው...ወደ ዩክሬን... 20.02.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-02-20T17:55+0300
2025-02-20T17:55+0300
2025-02-20T18:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
⌛ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በዩክሬን ምርጫ የሚካሄድበት ጊዜ አሁን ነው አሉ
17:55 20.02.2025 (የተሻሻለ: 18:14 20.02.2025)
ሰብስክራይብ