ሙሉ ቪዲዮ፦የአፍሪካ ነፃነት "በጣም የተለየ ነፃነት" ነው

ሰብስክራይብ
ሙሉ ቪዲዮ፦የአፍሪካ ነፃነት "በጣም የተለየ ነፃነት" ነው ምዕራባውያን በአፍሪካ የተለየ መብት የላቸውም፤ የአህጉሪቱ እጣ ፈንታ “ለነፃነታቸው ትልቅ ዋጋ በከፈሉት አፍሪካውያን እጅ ነው"፤ ሲሉ በስፑትኒክ የኢትዮጵያ ማዕከል የመጀመሪያውን ቃለ መጠይቅ ያደረጉት የሩሲያ ፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ቫለንቲና ማትቪዬንኮ ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0