የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ በቡድን 20 ስብሰባ ላይ ለመሳተፍ ደቡብ አፍሪካ ገቡ

ሰብስክራይብ
የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ በቡድን 20 ስብሰባ ላይ ለመሳተፍ ደቡብ አፍሪካ ገቡ ላቭሮቭ ከየካቲት 13 እስከ 14 በሚካሄደው ስብሰባ፤ በዓለም አቀፍ ጉዳዮች ዙርያ በሚያደርጓቸው በርካታ ንግግሮች፤ ለቀውስ መንስኤ የሆኑ ምክንያቶችን እና እነዚህን አደገኛ ሁኔታዎች ለማለፍ ሊወሰዱ የሚገቡ ተጨባጭ እርምጃዎችን ይዘረዝራሉ ተብሎ ይጠበቃል። ሚኒስትሩ የመንግሥታቱ ድርጅት በዓለም ጉዳዮች ዙርያ ያለውን ማዕከላዊ ሚና ለማስቀጠል ያላቸውን ቁርጠኝነትም በድጋሚ ያረጋግጣሉ። ላቭሮቭ ከቡድን 20 የሚኒስትሮች ስብሰባ ጎን ለጎን በርካታ የሁለትዮሽ ስብሰባዎችን ያካሂዳሉም ተብሎ ይጠበቃል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0