ኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ንግድ መድን ኤጀንሲ የታዳሽ ኃይል ልማት ፕሮጀክቶችን መደገፍ የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ ስምምነት ተፈራረሙ

ሰብስክራይብ
ኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ንግድ መድን ኤጀንሲ የታዳሽ ኃይል ልማት ፕሮጀክቶችን መደገፍ የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ ስምምነት ተፈራረሙ ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይልና የአፍሪካ የንግድ መድን ኤጀንሲ ተወካዮች ፈርመውታል። ስምምነቱ የታዳሽ ኃይል ፕሮጀክቶች የፋይናንስ አቅርቦት ስጋት እንዳያጋጥማቸው፤ ለባለሀብቶች ዋስትና ለመስጠት እና ባለሀብቶች በኢትዮጵያ በዘርፉ ያላቸውን እምነት ለማሻሻል የሚያስችል እንደሆነ ተነግሯል።ስምምነቱ የፋይናንስ ስጋቶችን በመቀነስ የአልሚዎችን የክፍያ ደህንነት እና ወሳኝ የሆኑ መንግሥታዊ ተቋማትን ወቅታዊ ክፍያዎች ለማረጋገጥ የሚረዳ ነው ሲል የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታውቋል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0