ቭላድሚር ፑቲን በሪያድ የተካሄደው የሩሲያ እና የአሜሪካ ውይይት አዎንታዊ እንደነበር ተናገሩ

ሰብስክራይብ
ቭላድሚር ፑቲን በሪያድ የተካሄደው የሩሲያ እና የአሜሪካ ውይይት አዎንታዊ እንደነበር ተናገሩ የሩሲያው ፕሬዝዳንት መካከለኛው ምስራቅን ጨምሮ የጋራ ፍላጎት ባለባቸው የተለያዩ አካባቢዎች ሞስኮ ከአሜሪካ ጋር አብራ ለመስራት የመጀመሪያውን እርምጃ ወስዳለች ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0