ሩሲያ እና ኢትዮጵያ የኑክሌር ቴክኖሎጂን በሰላማዊ መንገድ ለመጠቀም የሚያስችል የትብብር ፍኖተ ካርታ ተፈራረሙ

ሰብስክራይብ
ሩሲያ እና ኢትዮጵያ የኑክሌር ቴክኖሎጂን በሰላማዊ መንገድ ለመጠቀም የሚያስችል የትብብር ፍኖተ ካርታ ተፈራረሙ በሩሲያ የኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትር ማክሲም ሬሽትኒኮቭ እና የኢትዮጵያ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ መካከል ከተደረገው ውይይት በኋላ የሩሲያ ካቢኔ በሰጠው መግለጫ "ሰነዱ በኢትዮጵያ ያለውን የኑክሌር ሃይል ልማት አቅም ለመገምገም እንዲሁም የኑክሌር መሠረተ ልማት ዝርጋታ እና የአቅም ስልጠና ላይ ተግባራዊ የጋራ እቅዶችን አካቷል" ብሏል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0